የመለከት ድምጽ ብሎግ የአማርኛን ቋንቋ በተቀዳሚነት ለሚጠቀሙ ሰዎች በሙሉ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የወንጌል የምስራች ለማድረስ፣ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላመኑ ክርስቲያኖች ደግሞ መሰረታዊ የሆኑ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነቶችን ለማስተማር ያገለግላል።
በጣሊያን ዛሬም የሚገኘው ጌታ የተከፈነበት ነው የሚባለው የቱሪኑ የተልባ እግር ልብስ ታሪክና የክርስቶስ አካል ይህን ይመስል ነበር ተብሎ የተሰራው ቅርጽ
የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ማንነት፣ በአካል በምድር የነበረበትን ሁኔታ፣ መሰቀሉን፣ መሞቱንና ትንሳኤውን በተመለከተ ታሪካዊ፣ የአርኪዎሎጂና ሳይንሳዊ መረጃዎችን ለማግኘት ለሚፈልጉ ሁሉ ዛሬም በጣሊያን ያለው የቱሪኑ የከፈን ጨርቅ ታሪክ የሚያስደንቅ ነው። ይህን ማገናኛ በመጫን መረጃውን አንብቡ። በጣሊያን ዛሬም የሚገኘው ጌታ የተከፈነበት ነው የሚባለው የቱሪኑ የተልባ እግር ልብስ ታሪክና የክርስቶስ አካል ይህን ይመስል ነበር ተብሎ የተሰራው ቅርጽ
ደንበኛ ይሁኑ ለ፡
አስተያየቶች ለጥፍ (Atom)
ሰው ሰራሽ ቴክኖሎጂ የምድርን አየር እያናጋ ነው፣ የምድር መንቀጥቀጥና እሳተ ገሞራም የማፈንዳት ጥፋቶች ይሰራሉ
በኖኅ ዘመን እንደነበረው የሰው ልጅ እግዚአብሔርን ክዶ ራሱ አምላክ ለመሆን ሲቃጣው በራሱ እና በእግዚአብሔር ፍጥረት ላይ ትልቅ ጥፋትን እየፈጠረ ነው። ዶ/ር በፈቃዱ አድማሱ ጌታ አምላክ የሰው ልጅ ሊ...
-
የኖኀ ዘመን ፥ ኔፊሊም እነማን ናቸው? ከየት መጡ? ምን አደረጉ? ፍጻሜያቸውስ? ትምሕርት 5 ዘፍጥረት ምዕራፍ 6 “በዚያን ወራት ኔፊሊም በምድር ላይ ነበሩ ደግሞም ከዚያ በኋላ የእግዚአብሔር ልጆች የሰውን ሴቶች ...
-
የሰው ልጅ መንፈሳዊ ታሪክ ምስጢር ከኖኅ እስከ ባቢሎን፣ ከባቢሎን እስከ እስራኤል፣ ከእስራኤል እስከ ቤተ ክርስቲያን መመስረት፣ ከቤተ ክርስቲያን እስከ እስራኤል መሰብሰብና እስከ ክርስቶስ ዳግም ምጽዓት ይህም ሊሆን...
-
የኖህ ዘመን እንደነበር የጌታ መምጣትም እንዲሁ ይሆናል፡ ኔፊሊም ከየት መጡ? ከሰው ሴቶች ልጆች የወለዷቸው እነዚያ “የእግዚአብሔር ልጆች” የተባሉት እነማን ናቸው? ትምሕርት 6 ባለፉት 5 ትምህርቶች ጌታ ኢየሱስ...
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ