የሰው ልጅ የእግዚአብሔርን ስልጣን በመጋፋት አየሩን ለመለወጥ እየጣረ ነው
ታላላቆቹና ባለጸጎቹ አገሮች የምድርን አየር እንደፈለጉት በመለዋወጥ ሲያሻቸው ዝናብ፣ ሲፈልጉ ማእበል፣ ሳይፈልጉ ደግሞ ድርቅ የሚያስነሱበት ቴክኖሎጂ አላቸው የሚለው ዜና አዲስ አይደለም። የአሜሪካ መንግስት ምክር ቤት በሰፊው ተወያይቶበት ችላ ብሎ የተወው ነገር ነው። ይሁን እንጂ ብዙ ሰው አሁንም ይህ መረጃ የለውም ብዙው ደግሞ እውነት ነው ብሎ ለመቀበል አይፈልግም። ሰው የእግዚአብሔርን ስልጣን በዚህና በሌሎች መስመሮችም መጋፋት ከጀመረ ውሎ ቢያድርም የዚህ ዓይነቱ ስራ የመጨረሻ ውጤቱ ጥፋት ነው። ስለ ቴክኖሎጂውና ስለ ሰው ድፍረት ጥርጥሩ አሁንም ላለን ሰዎች የተያያዘው ዜና ይህ በምእራቡ ዓለም የተጀመረው አየርን የመለወጥና ሰው ሰራሽ ዝናብ የማዝነብ ስራ ዛሬ ደግሞ ወደ በቻይና እንደ ተስፋፋ ያመለክታል። አስተያየት ከመስጠት በፊት የተያያዘውን ዜና በጥሞና አንብቡት።
የመለከት ድምጽ ብሎግ የአማርኛን ቋንቋ በተቀዳሚነት ለሚጠቀሙ ሰዎች በሙሉ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የወንጌል የምስራች ለማድረስ፣ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላመኑ ክርስቲያኖች ደግሞ መሰረታዊ የሆኑ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነቶችን ለማስተማር ያገለግላል።
ደንበኛ ይሁኑ ለ፡
አስተያየቶች ለጥፍ (Atom)
ሰው ሰራሽ ቴክኖሎጂ የምድርን አየር እያናጋ ነው፣ የምድር መንቀጥቀጥና እሳተ ገሞራም የማፈንዳት ጥፋቶች ይሰራሉ
በኖኅ ዘመን እንደነበረው የሰው ልጅ እግዚአብሔርን ክዶ ራሱ አምላክ ለመሆን ሲቃጣው በራሱ እና በእግዚአብሔር ፍጥረት ላይ ትልቅ ጥፋትን እየፈጠረ ነው። ዶ/ር በፈቃዱ አድማሱ ጌታ አምላክ የሰው ልጅ ሊ...
-
የኖኀ ዘመን ፥ ኔፊሊም እነማን ናቸው? ከየት መጡ? ምን አደረጉ? ፍጻሜያቸውስ? ትምሕርት 5 ዘፍጥረት ምዕራፍ 6 “በዚያን ወራት ኔፊሊም በምድር ላይ ነበሩ ደግሞም ከዚያ በኋላ የእግዚአብሔር ልጆች የሰውን ሴቶች ...
-
የሰው ልጅ መንፈሳዊ ታሪክ ምስጢር ከኖኅ እስከ ባቢሎን፣ ከባቢሎን እስከ እስራኤል፣ ከእስራኤል እስከ ቤተ ክርስቲያን መመስረት፣ ከቤተ ክርስቲያን እስከ እስራኤል መሰብሰብና እስከ ክርስቶስ ዳግም ምጽዓት ይህም ሊሆን...
-
ወገባችሁ የታጠቀ መብራታችሁም የበራ ይሁን፣ እናንተም ጌታቸው መጥቶ ደጁን ሲያንኳኳ ወዲያው እንዲከፍቱለት ከሰርግ እስኪመለስ ድረስ የሚጠብቁ ሰዎችን ምሰሉ። ጌታቸው በመጣ ጊዜ ሲተጉ የሚያገኛቸው እነዚያ ባሪያዎች ብጹዓን ...
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ