ዊልተን ፓርክ የሚባለው የእንግሊዝ መንግስት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮ የመጽሐፍ ቅዱስ ማስተማሪያ ኮሌጆች፣ ዩኒቨርሲቲዎችና ሴሚናሪዎች ሰዶማዊነትን የሚያስረዱና የሚደግፉ ትምህርቶችን እንዲያዘጋጁ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ራሱም እንደገና እንዲተረጎምና ሰዶማዊነትን የሚቃወሙ ክፍሎች ውስጥ ያሉት ሃሳቦች መከለስ አለባቸው የሚል ሪፖርት አወጣ። በምእራብ አውሮፓ፣ በሰሜን አሜሪካና በሌሎችም ሰለጠኑ በሚባሉ አገሮች ያሉ አብያተ ክርስቲያናት ከመዳከማቸው የተነሳ ሰዶማዊነትን ወይም ሌሎች ኢመጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆኑ የአኗኗር ዘይቤዎችን ስለማይቃወሙ፣ የሪፖርቱ ትኩረት የክርስትና እምነት ጠንካራ በሆነባቸው በአፍሪካ፣ በደቡብ አሜሪካና ሌሎችም መጽሃፍ ቅዱሳዊ እምነት ጠንካራ በሆነባቸው አገሮች ላይ ነው። ወገኖች፣ በትንቢተ ዳንኤል ምእራፍ 7 ቁጥር 25 ላይ ሃሰተኛው ክርስቶስ ጌታ አምላክ የደነገጋቸውን ህግጋትንና ዘመናትን ይለውጣል ተብሎ የተጻፈው መፈጸም ከጀመረ ውሎ አድሮአል። ምናልባት የጌታ መምጣት በጣም ሩቅ የሚመስለን ካለን ከእንቅልፍ የምንነሳበት ጊዜ እንዳያልፍብን ቶሎ እንንቃ። ከላይ የተጠቀሰውን ሪፖርት ለማንበብ የሚፈልግ ሰው ሪፖርቱን ከሚከተለው ድረ ገጽ ማገናኛ (link) ማግኘት ይችላል። https://www.wiltonpark.org.uk/wp-content/uploads/WP1488-Report.pdf
የመለከት ድምጽ ብሎግ የአማርኛን ቋንቋ በተቀዳሚነት ለሚጠቀሙ ሰዎች በሙሉ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የወንጌል የምስራች ለማድረስ፣ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላመኑ ክርስቲያኖች ደግሞ መሰረታዊ የሆኑ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነቶችን ለማስተማር ያገለግላል።
የእንግሊዝ መንግስት መጽሐፍ ቅዱስ እንደገና መተርጎም አለበት፣ የመጽሃፍ ቅዱስ ትምህርት ቤቶችና የእሁድ የመጽሃፍ ቅዱስ ትምህርቶችም ሳይቀሩ ሰዶማዊነት ትክክል መሆኑን ማስተማር አለባቸው የሚል ሪፖርት አወጣ።
የእንግሊዝ መንግስት መጽሐፍ ቅዱስ እንደገና መተርጎም አለበት፣ የመጽሃፍ ቅዱስ ትምህርት ቤቶችና የእሁድ የመጽሃፍ ቅዱስ ትምህርቶችም ሳይቀሩ ሰዶማዊነት ትክክል መሆኑን ማስተማር አለባቸው የሚል ሪፖርት አወጣ። ዜናውን ከዚህ ማገናኛ ማግኘት ይቻላል። http://www.wnd.com/2017/07/u-k-govt-demands-queer-theology-in-seminaries/
ዊልተን ፓርክ የሚባለው የእንግሊዝ መንግስት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮ የመጽሐፍ ቅዱስ ማስተማሪያ ኮሌጆች፣ ዩኒቨርሲቲዎችና ሴሚናሪዎች ሰዶማዊነትን የሚያስረዱና የሚደግፉ ትምህርቶችን እንዲያዘጋጁ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ራሱም እንደገና እንዲተረጎምና ሰዶማዊነትን የሚቃወሙ ክፍሎች ውስጥ ያሉት ሃሳቦች መከለስ አለባቸው የሚል ሪፖርት አወጣ። በምእራብ አውሮፓ፣ በሰሜን አሜሪካና በሌሎችም ሰለጠኑ በሚባሉ አገሮች ያሉ አብያተ ክርስቲያናት ከመዳከማቸው የተነሳ ሰዶማዊነትን ወይም ሌሎች ኢመጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆኑ የአኗኗር ዘይቤዎችን ስለማይቃወሙ፣ የሪፖርቱ ትኩረት የክርስትና እምነት ጠንካራ በሆነባቸው በአፍሪካ፣ በደቡብ አሜሪካና ሌሎችም መጽሃፍ ቅዱሳዊ እምነት ጠንካራ በሆነባቸው አገሮች ላይ ነው። ወገኖች፣ በትንቢተ ዳንኤል ምእራፍ 7 ቁጥር 25 ላይ ሃሰተኛው ክርስቶስ ጌታ አምላክ የደነገጋቸውን ህግጋትንና ዘመናትን ይለውጣል ተብሎ የተጻፈው መፈጸም ከጀመረ ውሎ አድሮአል። ምናልባት የጌታ መምጣት በጣም ሩቅ የሚመስለን ካለን ከእንቅልፍ የምንነሳበት ጊዜ እንዳያልፍብን ቶሎ እንንቃ። ከላይ የተጠቀሰውን ሪፖርት ለማንበብ የሚፈልግ ሰው ሪፖርቱን ከሚከተለው ድረ ገጽ ማገናኛ (link) ማግኘት ይችላል። https://www.wiltonpark.org.uk/wp-content/uploads/WP1488-Report.pdf
ዊልተን ፓርክ የሚባለው የእንግሊዝ መንግስት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮ የመጽሐፍ ቅዱስ ማስተማሪያ ኮሌጆች፣ ዩኒቨርሲቲዎችና ሴሚናሪዎች ሰዶማዊነትን የሚያስረዱና የሚደግፉ ትምህርቶችን እንዲያዘጋጁ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ራሱም እንደገና እንዲተረጎምና ሰዶማዊነትን የሚቃወሙ ክፍሎች ውስጥ ያሉት ሃሳቦች መከለስ አለባቸው የሚል ሪፖርት አወጣ። በምእራብ አውሮፓ፣ በሰሜን አሜሪካና በሌሎችም ሰለጠኑ በሚባሉ አገሮች ያሉ አብያተ ክርስቲያናት ከመዳከማቸው የተነሳ ሰዶማዊነትን ወይም ሌሎች ኢመጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆኑ የአኗኗር ዘይቤዎችን ስለማይቃወሙ፣ የሪፖርቱ ትኩረት የክርስትና እምነት ጠንካራ በሆነባቸው በአፍሪካ፣ በደቡብ አሜሪካና ሌሎችም መጽሃፍ ቅዱሳዊ እምነት ጠንካራ በሆነባቸው አገሮች ላይ ነው። ወገኖች፣ በትንቢተ ዳንኤል ምእራፍ 7 ቁጥር 25 ላይ ሃሰተኛው ክርስቶስ ጌታ አምላክ የደነገጋቸውን ህግጋትንና ዘመናትን ይለውጣል ተብሎ የተጻፈው መፈጸም ከጀመረ ውሎ አድሮአል። ምናልባት የጌታ መምጣት በጣም ሩቅ የሚመስለን ካለን ከእንቅልፍ የምንነሳበት ጊዜ እንዳያልፍብን ቶሎ እንንቃ። ከላይ የተጠቀሰውን ሪፖርት ለማንበብ የሚፈልግ ሰው ሪፖርቱን ከሚከተለው ድረ ገጽ ማገናኛ (link) ማግኘት ይችላል። https://www.wiltonpark.org.uk/wp-content/uploads/WP1488-Report.pdf
ደንበኛ ይሁኑ ለ፡
አስተያየቶች ለጥፍ (Atom)
ሰው ሰራሽ ቴክኖሎጂ የምድርን አየር እያናጋ ነው፣ የምድር መንቀጥቀጥና እሳተ ገሞራም የማፈንዳት ጥፋቶች ይሰራሉ
በኖኅ ዘመን እንደነበረው የሰው ልጅ እግዚአብሔርን ክዶ ራሱ አምላክ ለመሆን ሲቃጣው በራሱ እና በእግዚአብሔር ፍጥረት ላይ ትልቅ ጥፋትን እየፈጠረ ነው። ዶ/ር በፈቃዱ አድማሱ ጌታ አምላክ የሰው ልጅ ሊ...
-
የኖኀ ዘመን ፥ ኔፊሊም እነማን ናቸው? ከየት መጡ? ምን አደረጉ? ፍጻሜያቸውስ? ትምሕርት 5 ዘፍጥረት ምዕራፍ 6 “በዚያን ወራት ኔፊሊም በምድር ላይ ነበሩ ደግሞም ከዚያ በኋላ የእግዚአብሔር ልጆች የሰውን ሴቶች ...
-
የኖህ ዘመን እንደነበር የጌታ መምጣትም እንዲሁ ይሆናል፡ ኔፊሊም ከየት መጡ? ከሰው ሴቶች ልጆች የወለዷቸው እነዚያ “የእግዚአብሔር ልጆች” የተባሉት እነማን ናቸው? ትምሕርት 6 ባለፉት 5 ትምህርቶች ጌታ ኢየሱስ...
-
በኢየሱስ ክርስቶስ አምኖ ዳግም መወለድ ማለት ምን ማለት ነው? ዶ/ር በፈቃዱ አድማሱ፣ May 6, 2018 አንድ ሰው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ አምኖ ዳግም ካልተወለደ በስተቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊ...
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ