በቀይ ባህር የሰጠመው የፈርዖን ሰራዊት አባላት ብዙ ዓጽሞች ከሰረገሎችና መሳሪዎቻቸው ጋር በግብጽ አርኪዎሎጂስቶች ተገኙ።

http://archaeologyhub.info/archaeologists-discover-remains-egyptian-army-biblical-exodus-red-sea/?utm_campaign=shareaholic&utm_medium=facebook&utm_source=socialnetwork
በቀይ ባህር የሰጠመው የፈርዖን ሰራዊት አባላት ብዙ ዓጽሞች ከሰረገሎችና መሳሪዎቻቸው ጋር በግብጽ አርኪዎሎጂስቶች ተገኙ።
ቀይ ባህርን ከፍሎ እግዚአብሔር እስራኤልን ከግብጽ ባርነት ነጻ አወጣ ተብሎ በኦሪት ዘጸዓት ምዕ 14 እና ሌሎችም ስፍራዎች የተጻፈው አፈታሪክ ነው እንጂ እውነተኛ አይደለም ለሚሉ ይህ "ተጨባጭ" መልስ ነው።

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ

ሰው ሰራሽ ቴክኖሎጂ የምድርን አየር እያናጋ ነው፣ የምድር መንቀጥቀጥና እሳተ ገሞራም የማፈንዳት ጥፋቶች ይሰራሉ

በኖኅ ዘመን እንደነበረው የሰው ልጅ እግዚአብሔርን ክዶ ራሱ አምላክ ለመሆን ሲቃጣው በራሱ እና በእግዚአብሔር ፍጥረት ላይ ትልቅ ጥፋትን እየፈጠረ ነው። ዶ/ር በፈቃዱ አድማሱ ጌታ አምላክ የሰው ልጅ ሊ...